በኢኖቬሺንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት የስልጠናና አቅምግንባታ ዋና ዋና ግቦችና ተግባራቶች
3.1.1የቡድኑ ዋና ዋና አላማዎችና ግቦች Read More
- ግቦች፣ ዓላማዎች እና ቁልፍ ተግባራት
- ግብ1፡- በቴክኖሎጂ የተቀናጀ መሰረተ ልማት፣ ዘመናዊና ምቹ ከተማ እንዲፈጠር ማድረግ
- ግብ3፡- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ማሳደግ
ግብ1፡– በቴክኖሎጂ የተቀናጀ መሰረተ ልማት፣ ዘመናዊና ምቹ ከተማ እንዲፈጠር ማድረግ
ዓላማ 1፡- የቴክኖሎጂ ጥናት፣ ምርምር፣ ሽግግር እና ሬጉላቶሪ ትግበራ ማሳደግ
KPI1. የተካሄዱ እና የተደገፉ ጥናትና ምርምሮች ብዛት ከ0 ወደ 2 ማሳደግ
ተግባር 1፡ መጠይቆችን ማዘጋጀት
ተግባር 2፡ መጠይቆችን መበተን
ተግባር 3፡ መጠይቆችን መሰበሰብና ትንተና መስራት
ዓላማ 2፡- የተቋማት አቅም ግንባታ እና የሰው ኃይል ስልጠና ማሳደግ
KPI 1. የተሰጡ ስልጠናዎች ብዛት ከ0 ወደ 8 ማሳደግ
ተግባር 1፡- የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎችን ማዘጋጀት
ተግባር 3፡-የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎችን መበተን
ተግባር 4፡-የተበተነዉን የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት መሰብሰብና መጠመር፡፡
ተግባር 5፡ በተገኘዉ ስልጠና ፍላጎት መሰረት የስልጠና ብዛት መወሰን ና ማንዋል ማዘጋጀት፤ ፡፡
KPI 2. የሰለጠነ የሰው ኃይል ብዛት ከ0 ወደ 300 ማሳደግ
ተግባር 1፡-የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎችን መበተን
ተግባር 2፡ ማንዋል ማዘጋጀት፤
ተግባር 3፡ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት ፤አቴንዳስ መስራት ማዘጋጀት
ተግባር 4፡ ስልጠና የመስጠት ስራዎችን መስራት
KPI 3. የተደረጉ ልምድ ልውውጦች ብዛት ከ0 ወደ 2 ማሳደግ
ተግባር 1፡- ልምድ ልውውጥ የሚናደርግበትን ተቋማት መለየት
ተግባር 2፡- ልምድ ልውውጥ የሚናደርግበትን ጊዜና የልምድ ልዉዉጥ ሀሳቦችን ማዘጋጀት
KPI 4. የተሸጋገሩ ዕውቀቶችና ልምዶች በመቶኛ ከ0 ወደ 100% ማድረስ
ተግባር 1፡- ከልምድ ልዉዉጥ የተገኘዉን ዉጤት መገምገም
ተግባር 2፡ የተሸጋገረዉን እወቀት መቀመርና ተሞክሮን ማስፋት
KPI 5. ከስልጠና በኋላ የተገኘ ውጤት በመቶኛ ከ0 ወደ 100% ማድረስ
ተግባር 1፡- ከስልጠና በኃላ የተገኘዉን ዉጤት መገምገም መገምገም
ተግባር 2፡ የተገኘዉን እዉቀት መጠቀምና ስራ ላይ ማዋል፡፡
ግብ 3፡- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽንና አገልግሎት ማሻሻል
ዓላማ 1፡– የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ኦፕሬሽን ቀጣይነት ማሳደግ
KPI 1. የሄልፕ ዴስክ ቴክኒካል ድጋፍና ምክር አገልግሎት በቁጥር ከ0 ወደ 8 ማሳደግ
ተግባር 1፡- የተለያዩ ወረቀትና ወረቀት አልባ የድጋፍ አገልግሎት መጠየቂያ /forms/ ማዘጋጀት
ተግባር 2፡- ክፍተትን መሰረት ያደረገ ድጋፍ ማድረግ፣ ተግባር 3፡- የድጋፍ ውጤትን መሰረት ያደረገ የውይይት ማድረግ