በየካ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የመልካም አስተዳደር ክትትልና ድጋፍ ቡድን
የባለ ጉዳይ የቅሬታ ማቅረቤያ ቅጽ 001 Read More
ቁጥር—————————
ቀን—————————-
ቅሬታ የቀረበበት ————————————————————– ጽ/ቤት/ስራ ሂደት
- የቅሬታ አቅራቢው ሙሉ ስም ——————————–አድራሻ/ ክ/ከ —————– ወረዳ———–የቤት ቁጥር ———————- ስልክ ቁጥር —————————— ቀን——————————-
- ቅሬታ የቀረበበት ዋና ጉዳይ የቅሬታ ፍሬ ሀሳብ ወይንም ጭብጥ ———————————————
—————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————
- ለቅሬታው መንስኤ የሆነው ድረጊት በአጭሩ ይገለጹ ቦታዉ ካልበቃዎት በሌላ ወረቀት ይጠቀሙ————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————
- ጉዳይ የሚመለከተው ጽ/ቤት/የስራ ሂደት ———————————————————————-
- ጉዳይ የሚመለከተው አገልግሎት ሰጪ ሰራተኛ ——————————————————-
- የደጋፊ ዝርዘር ማስረጃ ካለ ፎቶ ኮፒ ብቻ ያያይዛሉ———————————————————————————————————————————————————————————————–
- ባለጉዳዬ እንዲደረግለት የሚፈልገውን ወይም እንዲፈጸምልት የሚፈልገውን ባጭሩ ይግለጹ——————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————
የቅሬታ/አቤቱታ አቅራቢው ፡- ፊርማ ————————- ቀን——————
ማሳሰቢያ፡-
1.ቅሬታዉ /ጉዳዬ/ በሚመለከተው የስራ ሂደት/ንዑስ የስራ ሂደት አስተባበሪ የሚወሰን ነው፡፡
2. ቅሬታ አቅራቢው ይህን ቅጽ ከመሙላቱ በፊት ጉዳዬ በቅድሚያ ለሚመለከተዉ አገልግሎት ለሰጠዉ ሰራተኛ ማስረዳትና መልስ ማግኘቱን ማረጋገጥ አለበት፡፡
3. በአገልግሎት አሰጣጥ ካልረካ ይህን ቅጽ ሞልቶ የቅሬታ ጉዳይ ለሚመለከተዉ የስራ ሂደት/ንዑስ የስራ ሂደት መሪ/ አስተባባሪ ጉዳዩን መርምሮ በዚህ በተዘጋጀ ቅጽ ላይ ውሳኔውን በማስፈር ለቅሬታ አቅራቢው ቅሬታው በቀረበ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ማሳወቅ አለበት፡፡
4.የቅሬታ አቅራቢዉ በዉሳኔዉ ከአልረካ አቤቱታ ለሚያስተናግደው መ/ቤት የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ አካል ኮሚቴ ቀጥሎ ማመልከት ይቻላል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የመልካም አስተዳደር ክትትልና ድጋፍ ቡድን
የባለጉዳይ ቅሬታ መልስ ማቅረቢያ 002 ቅፅ
ቁጥር ——————– ቀን ——————–
ቅሬታ የቀረበበት ————————————————————————— ጽ/ቤት/የስራ ሂደት
- ቅሬታ ማቅረቢያ ሙሉ ስም —————————————-
አድራሻ ክ/ከ—————————— ወረዳ ———————– የቤ/ቁ————–
2. ስልክ ቁጥር————————- ቅሬታው የደረሰበት ቀን ————————-
3. ቅሬታ የቀረበበት ቀን ————————- የስራ ሂደት /ኬዝ ቲም —————————————————-
4. የሥራ ሂደቱ/ንዑስ የስራ ሂደት /ኬዝ ቲም ———————————————————————————
5. የአቤቱታ ፍሬ ነገር /ጭብጥ ባጭሩ ——————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————–
ቅሬታው በሚገባ ስለመጣራቱ —————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————-
6. በማጣራቱ ሂደት የተደረሰባቸው ግኝቶች ——————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————-
7. ማጠቃልያ መልስ፡- 1. አቤቱታው ትክክለኛ ነው 2. አቤቱታው ትክክለኛ አይደለም
8. አቤቱታው ትክክለኛ ከሆነ የሚወሰደው እርምጃ —————————————————————————–
9. አቤቱታው ትክክለኛ ካልሆነ ከነ ምክንያቱ አስፈላጊውን ማብራሪያ ———————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————-
10. ቅሬታው ተቀባይነት ከሌለውና ቅሬታ አቅራቢው በውሳኔው ሳይስማማ ቀጥሎ ወደ የሚመለከቱበት የቅሬታ ማስተናገጃ ስም አካል (ኮሚቴ) አቤቱታቸውን በፅሁፍ ማቅረብ እንደሚችሉ መግለጽ ይኖርበታል ———————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————-
11.ቅሬታውን ያጣራውን መልስ የሰጠውን የበላይ አስተያየት ሙሉ ስምና ፊርማ ———————————————————————————————————————————————————————————————————–
ማሳሰቢያ፡-
ቅሬታ አቅራቢው በውሳኔው ካልተስማሙ ለቅሬታና አቤቱታ ሰሚ አካልና(ኮሚቴ) አቤቱታቸውን በጽሁፍ ማቅረብ ይችላሉ ፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የመልካም አስተዳደር ክትትልና ድጋፍ ቡድን
የባለ ጉዳይ የቅሬታ ማቅረቤያ ቅጽ 003
ቁጥር——————-
ቀን ——————–
ቅሬታ የቀረበበት ——————————————————— ጽ/ቤት/የስራ ሂደት
- የአቤቱታ አቅራቢው ሙሉ ስም —————————-አድራሻ ክ/ከ ——–ወረዳ——————–
የቤት ቁጥር———ስልክ ቁጥር——————-ቅሬታው የደረሰበት ቀን———————–
- አቤቱታው የቀረበበት ዋና ጉዳይ የቤቱታው ፍሬ ሀሳብ ወይንም ጭብጥ ሀሳብ————————–
——————————————————————————————————————————————————————————————————————————————
- ለአቤቱታው መንስኤ የሆነው ድረጊት የተፈጸመበት ቀን——————— ቦታ——————– መ//ቤት———————- ክ/ከ———— ወረዳ—————-
- ጉዳይ የሚመለከተው የስራ ሄደቱ /ንኡስ /ስራ ሂደት /ኬዝ ቲም————————————–
- ጉዳይ የሚመለከተው አገልግሎት ሰጪ ሰራተኛ ስም————————————————–
- የደጋፊ ዝርዘር ማስረጃ ካለ ፎቶ ኮፒ ብዛት————————————————————-
- ባለጉዳዬ እንዲደረግለት የሚፈልገውን ወይም እንዲፈጸምልት የሚፈልገውን ባጭሩ ይግለጹ——————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————————
- የአቤቱታ አቅራቤው ፊርማ————————-ቀን——————
ማሳሰቢያ፡-
- አቤቱታ አቅራቢው በቅሬታ እና አቤቱታ ሰሚ አካል /ኮሚቴ/ የሚታይ ጉዳይ ነው፡፡
2 .አቅራቢው ይህን ቅጽ ከመሙላቱ በፊት ጉዳዬ በቅድሚያ በቅጽ 002 ሞልቶ የጹኁፍ ምላሽ ማግኘት ማረጋገጥ አለበት በተሰጠው መልስ ካልረካ ባለጉዳዬ ይንን ቅጽ 003 ሞልቶና የተሰጠውን ውሳኔ አያይዞ ለመ/ቤቱ የቅሬታ አቤቱታ ሰሚ አካል /ኮሜቴ ማቅረብ አለበት፡፡
3 .የመስራ ቤቱ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ አካል /ኮሚቴ /አቤቱታን መርምሮ በዚህ በተዘጋጀ ቅጽ ላይ ውሳኔውኔ ሀሳቡን በጹሁፍ አስፍሮ አቤቱታቸው በቀረበ በ5 የስራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውሳኔ ሀሳብ ለመስራቤቱ ለበላይ ሀላፊ ማቅረብ አለበት፡፡
4 .የመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ በመስሪያ ቤቱ ደረጃ የመጨረሻ ውሳኔውን ሃሳቡ በደረሰው በ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጹኁፍ ለአቤቱታ አቅራቢው ማሳወቅ አለበት፡፡